እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ባይኖር ኖሮ

እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ባይኖር ኖሮ በነዚህ አመታት ጠፍተን ነበር።ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ፣ብርሃን ክርስቶስ ታርዶ፣ፋሲካችን ክርስቶስ ሆነ፣ፋሲካ ማለት እስራኤሎችን ከግብፅ ባርነት ሲወጡ በምድረ በዳ ለተወለዱት ልጆች፣እግዝአብሄር እንዴት እንዳወጣችው ንገራችው፣ከነገርካችው በሃላ የፋሲካን በአል አክብሩ ብሎ እግዚአብሄር ፣ከግብፅ፣ከባርነት ለወጡት አስተምራችው አለው።