ይህ ልናውቀው የሚገባ ግን አብሮን የኖረ

ይህ ልናውቀው የሚገባ ግን አብሮን የኖረ በየእለቱ ማስተዋልና ማስታወስ እያቃተን ከእኛ ጋር እስከመጨረሻው አብሮን የሚኖር ነው።እግዝአብሔር ማስተዋልን ይጨምርልን።እግዝአብሔር ይወደናል: እንደ ቃሉ እንመላለስ እየሱስ ጌታ ነው ፣እየሱስ እንደሞተ አልቀረም ጌታችን ተነስታል አሜን።