June 2020 በቤተሰቦቻችን ላይ ጥልቅ መሪር ሀዘን ደርሶብን

             

     

👏🏆💯📢❤️❤️📢❤️❤️❤️❤️ከአንድ ቤተሰብ ውስጥ በዚህ ባሰለፍነው June 2020 በቤተሰቦቻችን ላይ ጥልቅ መሪር ሀዘን ደርሶብን ፣በእግዝአብሄር አፅናኝነት አበርትቶን ቆመን ለመሄድ አስችሎናል።(1)በሰላማዊት ተስፋዮ፣(2)በሰናይት ተስፋዬ፣እና (3)በታላቋ እህታችን አልማዝ አረጋ መሪር ሀዘን ለጠቅላላ ቤተሰቡ መፅናናትን በቤተሰቡ ስም እመኛለሁ። Fasil Arega. Washington DC 06/26/20.(R.I.P)❤️❤️❤️📢📢📢💯🏆👏👏👏👏👏👏