(PART TWO)

( PART TWO-2)👏👏💯💯✅✅🏆🏆✔️✔️❤️❤️❤️❤️❤️ይህ ምን ይሻላል፣እሬድዮ ነው ዘወትር ቅዳሜ በ3:00PM በWashingtion DC አቆጣጠር ይቀርባል።በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያወያያል።ለሀገራችን ኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ በመደገፍ ያየነውን ብርሃን እንዳይጠፋ የበኩላችንን ለሀገራችን ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ቅዳሜ እግዚአብሄር እስከፈቀደ ድረስ ይህንን ፕሮግራም እናቀርባለን።መልካም ዘመን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ።Fasil Arega.👏👏👏👏💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅🏆🏆🏆🏆❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️